የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደርብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ተሸላሚ ሆነ!
የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ዛሬ በአለም ገበያ ከተማ ባካሄደው የ2018 በጀት የማጠቃለያ አፈፃፀም የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ከዞኑ ከሉ መዋቅሮች የተሸላ አፈፃፀም በመምጣት ልዩ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ